ተፈጥሮን ከሰውነታችን ጋር ….

በ2011፣ ነሓሴ ወር በስቱዲዮ ከተሰሩ ንድፎች መካከል አንዱ በሆነው በዚህ መልከዓ ምድራዊ ንድፍ (Landscape Design) ላይ ጐላ ብሎ የሚታይ የቅርጽ ስራ ይገኛል።ይህ ሥራ “The Thinker” ወይንም በግርድፉ ሲተረጐም አሳቢው የሚል ስያሜ ያለው ሲሆን በ1880 ዓ.ም በፈረንሳይ፣ ፓሪስ ከተማ ውስጥ August Rodin ፣ The Gates of Hell ወይንም የገሃነም መግቢያ በሮች ብሎ ከሰራው ጥቅል የጥበብ ሥራ ውስጥ አንዱ ገፀባህርይ የሆነው “The Thinker” ፣ በጥልቅ ሀሳብ ውስጥ ፣ ራቁቱን በድንጋይ ላይ ቁጭ እንዳለ ያሳየናል። መልከዓ ምድራዊ ንድፍ ከተፈጥሮ ጋራ በጠነከረ መልኩ ሲያገናኘን ፤ ተፈጥሮን ከሰውነታችን ጋር በማቆራኘት ጥልቅ ሀሳብን ለመፍጠር በንድፍ ሥራው ማዕከላዊ ሥፍራን ይዞ እንዲህ ይገኛል።

gediyonsdesignstudio

https://gediyonsdesignstudio.com/wp-content/uploads/2020/12/Untitled-2png.png

Let’s design together

Embracing architecture is not for the few. It is not for the mere chosen. It is not only left for a certain elite. Rather it is a matter of decision.The decision you make when you comprehend a shelter & an architecture are quite distant.
Social
[bt_bb_instagram number=”10″ hashtag=”adhoc” client_id=”8f34d96ce4614e9fb349028703ea2aaa” access_token=”3294319514.8f34d96.b089a3d99be8493eb1e0e0949ab6bc84″ el_id=”” el_class=”” el_style=”” columns=”5″ gap=”no_gap”][/bt_bb_instagram]

Copyright by Gediyon’s Design Studio . All rights reserved.